የተፈተገ ቀይ ማሽላ ቂጣ፦ ካሎሪ እና አሰራር

Yetefetege Keye Mashila Qita

የጾም ምግብኢትዮጵያዊቁርስመክሰስ16 ደቂቃ

ግብዓቶች

  • 960 ግራም የተፈተገ የቀይ ማሽላ ዱቄት (6 ትላልቅ ኩባያ)
  • 1000 ሚሊ ውሃ (1 ሊትር)
  • 15 ግራም ጨው (3 አነስተኛ ማንኪያ)
  • 21 ግራም ዘይት (3.5 የሾርባ ማንኪያ)

አሰራሩ

  1. 1የማሽላውን ዱቄት ወደ ሳህን ውስጥ መንፋት።
  2. 2ጨው፣ ዘይትና ውሃ ጨምሮ ሊጡ እስኪለሰልስ ማሸት።
  3. 3ምጣዱን ማሞቅ።
  4. 4ሊጡን በጋለው ምጣድ ላይ በክብ ቅርጽ ማስተካከል።
  5. 5ክድኖ ለ8 ደቂቃ ያህል መጋገር።
  6. 6ቂጣውን ገልብጦ ለሌላ 8 ደቂቃ መጋገር።
  7. 7ከምጣዱ አውጥቶ በሙቀቱ ማቅረብ።

የአሰራር መመሪያ እና የንጥረ ነገር መረጃ፦ EPHI & FAO, Ethiopian Food Recipes 2025

ተመሳሳይ ምግቦች