የገብስ ቅንጬ በቂቤ፦ ካሎሪ እና አሰራር

Ye'nech Gebs Kinche Be'kibe

ኢትዮጵያዊቁርስ40 ደቂቃ

ግብዓቶች

  • 285 ግራም የተከካ ነጭ ገብስ (1.5 ትልቅ ኩባያ)
  • 1500 ሚሊ ውሃ (1.5 ሊትር)
  • 7 ግራም ጨው (1 የሻይ ማንኪያ)
  • 75 ግራም ቂቤ (1 መካከለኛ የቡና ስኒ)

አሰራሩ

  1. 1በማብሰያ ድስት ውስጥ ውሃውን ለ3 ደቂቃ ማፍላት።
  2. 2የተከካውን ገብስ ጨምሮ እስኪለሰልስ ለ35 ደቂቃ ማብሰል።
  3. 3ጨውና ቅቤ ጨምሮ በማማሰል ለ2 ደቂቃ ማብሰል።
  4. 4ከእሳት አውርዶ በሙቀቱ ማቅረብ።

የአሰራር መመሪያ እና የንጥረ ነገር መረጃ፦ EPHI & FAO, Ethiopian Food Recipes 2025

ተመሳሳይ ምግቦች