ጩኮ፦ ካሎሪ እና አሰራር

Chuko

ኢትዮጵያዊመክሰስቁርስ20 ደቂቃ

ግብዓቶች

  • 250 ግራም የበሶ ዱቄት (5 መካከለኛ ኩባያ)
  • 150 ግራም ቅቤ (2 መካከለኛ የቡና ስኒ)
  • 7 ግራም ጨው (1 የሻይ ማንኪያ)
  • 7 ግራም ኮረሪማ (1.5 የሻይ ማንኪያ)

አሰራሩ

  1. 1በትልቅ ሳህን ውስጥ የበሶ ዱቄት፣ ጨው እና ኮረሪማ አንድ ላይ መቀላቀል።
  2. 2የቀለጠውን ቅቤ ጨምሮ በሚገባ እስኪዋሃድ ማሸት።
  3. 3እቃ ውስጥ አድርጎ እንዲረጋ ለ2 ሰዓት ያህል ማቀዝቀዣ (ፍሪጅ) ውስጥ ማስቀመጥ።
  4. 4ቆራርጦ ማቅረብ።

የአሰራር መመሪያ እና የንጥረ ነገር መረጃ፦ EPHI & FAO, Ethiopian Food Recipes 2025

ተመሳሳይ ምግቦች