በሶ ጭብጦ በቅቤ፦ ካሎሪ እና አሰራር
Besso Chibito Be'qibe
ኢትዮጵያዊቁርስመክሰስ6 ደቂቃ
ግብዓቶች
- 500 ግራም የነጭ ገብስ በሶ ዱቄት (5 ትላልቅ ኩባያ)
- 10 ግራም ጨው (2 አነስተኛ ማንኪያ)
- 350 ሚሊ ውሃ (0.35 ሊትር)
- 90 ግራም ቂቤ (1 መካከለኛ ኩባያ)
አሰራሩ
- 1ውሃውን በማብሰያ ድስት ውስጥ ለ1 ደቂቃ ማሞቅ።
- 2በትልቅ ሳህን ውስጥ የበሶውን ዱቄት እና ጨው መቀላቀል።
- 3ሞቅ ያለ ውሃ እና ቅቤ መጨመር።
- 4በሚገባ እስኪደባለቅ ድረስ ማሸት።
- 5በእጅ በመጨበጥ ቅርጽ እያሲያዙ ማቅረብ።
የአሰራር መመሪያ እና የንጥረ ነገር መረጃ፦ EPHI & FAO, Ethiopian Food Recipes 2025