ጨጨብሳ፦ ካሎሪ እና አሰራር

Chechebsa

ኢትዮጵያዊቁርስመክሰስ10 ደቂቃ

ግብዓቶች

  • 857 ግራም የፉርኖ ዱቄት ቂጣ (6 ትላልቅ ኩባያ)
  • 144 ግራም ቅቤ (4 አነስተኛ ኩባያ)
  • 13 ግራም በርበሬ (1.5 የሾርባ ማንኪያ)

አሰራሩ

  1. 1ቀዝቀዝ ያለውን ቂጣ በደቃቁ መቆራረጥ።
  2. 2ቅቤውን አቅልጦ ከበርበሬ ጋር ማዋሃድ።
  3. 3የቀለጠውን ቅቤ በተቆራረሰው ቂጣ ላይ በማፍሰስ እኩል እስኪዳረስ አዋህዶ ማቅረብ።

የአሰራር መመሪያ እና የንጥረ ነገር መረጃ፦ EPHI & FAO, Ethiopian Food Recipes 2025

ተመሳሳይ ምግቦች