የቀይ ጤፍ ቂጣ፦ ካሎሪ እና አሰራር

Ye'keye Teff Qita

የጾም ምግብኢትዮጵያዊቁርስመክሰስ20 ደቂቃ

ግብዓቶች

  • 1037 ግራም የቀይ ጤፍ ዱቄት (8 ትላልቅ ኩባያ)
  • 1000 ሚሊ ውሃ (1 ሊትር)
  • 15 ግራም ጨው (3 አነስተኛ ማንኪያ)

አሰራሩ

  1. 1የቀይ ጤፍ ዱቄቱን ወደ ሳህን ውስጥ መንፋት።
  2. 2ጨውና ውሃ ጨምሮ እስኪለሰልስ ድረስ በሚገባ ማሸት።
  3. 3ምጣዱን ማሞቅ።
  4. 4ሊጡን በጋለው ምጣድ ላይ በክብ ቅርጽ ማስተካከል።
  5. 5ክድኖ ለ10 ደቂቃ ያህል መጋገር።
  6. 6ቂጣውን ወደ ሌላኛው ጎን ገልብጦ ለ10 ደቂቃ መጋገር።
  7. 7ከምጣድ አውጥቶ ለብ ባለ ሙቀት ማቅረብ።

የአሰራር መመሪያ እና የንጥረ ነገር መረጃ፦ EPHI & FAO, Ethiopian Food Recipes 2025

ተመሳሳይ ምግቦች