ምስር በበሬ ስጋ ወጥ፦ ካሎሪ እና አሰራር

Misir Be'bere Siga Wot

ኢትዮጵያዊምሳእራት55 ደቂቃ

ግብዓቶች

  • 200 ግራም የክክ ምስር (1 ትልቅ ኩባያ)
  • 250 ግራም የተከተፈ የበሬ ስጋ (1.25 ኩባያ)
  • 150 ግራም የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት (1 ትልቅ ኩባያ)
  • 30 ግራም በርበሬ (3 የሾርባ ማንኪያ)
  • 70 ግራም ዘይት (0.5 መካከለኛ ኩባያ)
  • 15 ግራም የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት (1 የሾርባ ማንኪያ)
  • 10 ግራም ጨው (2 የሻይ ማንኪያ)
  • 1200 ሚሊ ውሃ (1.2 ሊትር)
  • 20 ግራም ቂቤ (1.5 የሾርባ ማንኪያ)

አሰራሩ

  1. 1ሽንኩርቱን ያለ ዘይት አቁላልቶ ዘይት ጨምሮ ለ3 ደቂቃ ማብሰል።
  2. 2በርበሬ ጨምሮ እንዳያር ውሃ ጠብ እያደረጉ ለ8 ደቂቃ ማብሰል።
  3. 3ነጭ ሽንኩርት እና የበሬ ስጋውን ጨምሮ ለ15 ደቂቃ ማብሰል።
  4. 4የምስሩን ክክ እና ውሃ ጨምሮ ምስሩና ስጋው እስኪበስሉ ለ25 ደቂቃ ማንተክተክ።
  5. 5ጨው እና ቅቤ ጨምሮ ለ2 ደቂቃ አብስሎ በሙቀቱ ከእንጀራ ጋር ማቅረብ።

የአሰራር መመሪያ እና የንጥረ ነገር መረጃ፦ EPHI & FAO, Ethiopian Food Recipes 2025

ተመሳሳይ ምግቦች