ቀይ ወጥ፦ ካሎሪ እና አሰራር

Key Wat

ኢትዮጵያዊምሳእራት90 ደቂቃ

ግብዓቶች

  • 750 ግራም የበሬ ስጋ (3.5 ትላልቅ ኩባያ)
  • 288 ግራም የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት (4.5 መካከለኛ ኩባያ)
  • 85 ግራም በርበሬ (2.5 አነስተኛ ኩባያ)
  • 24 ግራም የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት (3 የሻይ ማንኪያ)
  • 200 ግራም ዘይት (2.5 መካከለኛ የቡና ስኒ)
  • 3 ግራም መከለሻ (1 የሻይ ማንኪያ)
  • 11 ግራም ጨው (2 አነስተኛ ማንኪያ)
  • 2000 ሚሊ ውሃ (2 ሊትር)
  • 23 ግራም ቂቤ (4 የሾርባ ማንኪያ)

አሰራሩ

  1. 1የበሬ ስጋውን ከትፎ በ1 ሊትር ውሃ ውስጥ ለ30 ደቂቃ ማንተክተክ።
  2. 2በሌላ ድስት ሽንኩርቱን ወርቃማ እስኪሆን ለ5 ደቂቃ ማብሰል፤ ዘይት ጨምሮ ማማሰል።
  3. 3በርበሬ ጨምሮ እንዳያር ውሃ ጠብ እያደረጉ ለ15 ደቂቃ ማብሰል።
  4. 4ነጭ ሽንኩርት ጨምሮ ለ2 ደቂቃ ማብሰል።
  5. 5የበሰለውን ስጋ ከመረቁ ጋር አብሮ ወደ ወጡ ጨምሮ ለ35 ደቂቃ ማብሰል።
  6. 6መከለሻ ጨምሮ ለ2 ደቂቃ ማብሰል፤ ጨውና ቅቤ ጨምሮ ለ1 ደቂቃ አብስሎ በሙቀቱ ማቅረብ።

የአሰራር መመሪያ እና የንጥረ ነገር መረጃ፦ EPHI & FAO, Ethiopian Food Recipes 2025

ተመሳሳይ ምግቦች