መነሻ/ምግቦች/የፍራፍሬ ሰላጣየፍራፍሬ ሰላጣ፦ ካሎሪ እና አሰራርFruit Saladየጾም ምግብቁርስመክሰስ10 ደቂቃግብዓቶች1 ሙዝ1 ትንሽ ማንጎ ወይም ፖም100 ግራም ፓፓያ ወይም ብርቱካን1 ማንኪያ የሎሚ ጭማቂአሰራሩ1ፍራፍሬውን በትንንሽ ቁርጥራጭ ይክተፉ።2በሎሚ ጭማቂ አዋህደው ቀዝቃዛ ያቅርቡ።ተመሳሳይ ምግቦችየኦቾሎኒ ቅቤ ሳንድዊችPeanut Butter Sandwich400 kcalአሹቅAshuk230 kcalበሶ ጭብጦ በዘይትBesso Chibito Be'zeit502 kcalበሶ ጁስBesso Juice495 kcalቡናBuna (Ethiopian Coffee)25 kcalዳቦDabo270 kcal